Nigat Kokeb Primary and medium School
Announcement የድል ዜና

የድል ዜና

11th July, 2026

⚽የድል ዜና⚽

ንጋት ኮከብ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት እንደስማቸው ኮከብ የሆኑ የሴት ተማሪዎች ክለብ ኢትዮ ያስፖራ ፍት ቦል ክለብ (Ethio-Diaspora Football Club) ያዘጋጀውን ጨዋታ ከሁለት ክለብ ጋር ተጫውተው አንዱን በማሸነፍ ሌላውን አቻ በመውጣት ለዋንጫ ጨዋታ በማለፍ ከጀርመን ቸርች (Evangelische Kreuzkirche/ German Church School) ተማሪዎች ጋር ለዋንጫ ተጫውተው ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ 1:0 አሸንፈው ዋንጫውን እና ሰርተፍኬት በት/ቤታቸው ስም ወስደዋል፤ ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with