Nigat Kokeb Primary and medium School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

.

በ Yeka ክፍለ ከተማ የ Nigat Kokeb Primary and medium School ትምህርት ቤት


ራዕይ

ውጤታማ እና ጥራት ያለዉ የመማር ማስተማር ሥራ በማስፈን በ2022 ዓ.ም በወረዳዉ ካሉት የግልና የመንግስት ትምህርት ት/ቤቶች ሞዴል በመሆን በልማት፤ በዲሞከራሲና መልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጎች ማፍራት ነው።

ተልዕኮ

የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ በትምህርት ስራ ላይ በባለቤትነት በማሳተፍ የከተማዋን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ ደረጃዉን የጠበቀና በቴከኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት በተስማሚ ፕሮግራሞች ለህብረተሰቡ ማድረስ፡፡

 

እሴቶች

1.       ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን

2.      በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፁ ዜጎችን እናፈራለን

3.     ፈጠራና ችግር ፈቺነትን እናበረታታለን

4.     በጥናትና ምርምር የትምህርት ችግሮችን መፍታት

5.     በእውቀትና በእምነት እንሰራለን

6.     ግልፀኝነት

7.      ተጠያቂነት

8.     ለለውጥ ዝግጁ መሆን

9.     የላቀ አገልግሎት መሥጠት

10.    በጋራ መስራት መገለጫችን ነው፡፡

 

Recent news

News

የዕውቀት ሽግግር (የአከርካሪ አጥንት ጤናን መጠበቅ)

የአከርካሪ አጥንት ጤናን መጠበቅ፦ ለጤናማ ሕይወት ትክክለኛ የሰውነት አቋም ..

News

የእንግሊዘኛ ትምህርት ክፍል የውስጥ ምልከታ (Internal Supervision)ና የሙያዊ ድጋፍ ሥራ አከናወነ!

#የእንግሊዘኛ_ትምህርት_ክፍል_የውስጥ_ምልከታና_የሙያዊ_ድጋፍ_ሥራ_አከናወነ!..

News

የትምህርት ክፍሎች (Department) የጋራ ውይይት ተካሄደ!

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል፣ የመምህራንን ትብብር ለማጠናከርና የተማሪዎችን ..

News

Knowledge Transfer Program Was Conducted!

💻 የእውቀት ሽግግር (Knowledge Transfer) መርሃ ግብር ተካሄደ! ..

Gallery

Blogs

የአጠናን ስልቶች (Study Tips) ⭐️በትምህርት ስኬታማ ለመሆን ጠንክሮ ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም - በብልሃት ማጥናት ነው። ✅ ጥረትን ወደ ውጤት የሚቀይሩ ውጤታማ የአጠናን ስልቶቹ የሚከተሉት ናቸው:- 🌟 1. ስታጠኑ ግልጽ የሆነ ዓላማ  ይኑራችሁ✅የምታጠኑትን መጽሐፍ ወይም ደብተር እንዲሁ አትግለጡት- መጀመሪያ ለምን እንደምታጠኑ እወቁ።✅እራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፡- በዚህ የጥናት ጊዜዬ ምን መረዳት ወይም ማ.. Read More »
Posted on by
የትምህርት ቤት ማሻሻያ ዕቅድ (SIP) ምንድን ነው? ለትምህርት ጥራትስ ምን ጥቅም አለው? 🏫 የትምህርት ቤት ማሻሻያ ዕቅድ (SIP) ምንድን ነው? ለትምህርት ጥራትስ ምን ጥቅም አለው? School Improvement Plan (SIP) ወይም የትምህርት ቤት ማሻሻያ ዕቅድ አንድ ትምህርት ቤት ያለበትን የአሁኑን ሁኔታ በመገምገም፣ ዋና ዋና የማሻሻያ ጉዳዮችን በመለየት፣ ግልጽ ግቦችን በማስቀመጥ እና የተወሰኑ ተግባራትን በማቀድ የትምህርት ጥራትና የተማሪዎችን የመማር ውጤት.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with